am_tn/psa/117/001.md

903 B

አጠቃላይ መረጃ

በዕብራውያን የቅኔ አጻጻፍ ውስጥ ተመሳሳይነት የተለመደ አገላለጽ ነው፡፡

ለእርሱ

“በእርሱ ምክንያት”

የቃል ኪዳኑ ታማኝነት በእኛ ዘንድ ታላቅ ነው

“ታማኝነት” የሚለው ረቂቅ ስም ከቅፅል ጋር ሊተረጎም ይችላል፡፡ “ለቃል ኪዳኑ ታማኝ ስለ ሆነ ለእኛ ታላቅ ነገር ያደርጋል”

የእግዚአብሔር አስተማማኝነት ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል

“አስተማማኝነት” የሚለው ረቂቅ ስም ከቅፅል ጋር ወይም ከቃል ሐረግ ጋር ሊተረጎም ይችላል። “እግዚአብሔር ለዘላለም የታመነ ነው” ወይም “እግዚአብሔር በእርሱ ለሚታመኑ ሰዎች ለዘላለም የታመነ ነው”