am_tn/psa/116/009.md

751 B

አጠቃላይ መረጃ

ይህን መዝሙር ያቀናበረው ሰው መናገሩን ይቀጥላል።

በሕያዋን ምድር

“ሰዎች በሚኖሩበት በዚህ ዓለም ውስጥ።” ይህ ከሙታን ስፍራ በተቃራኒ ነው፡፡

እኔ በጣም ተሠቃይቼአለሁ

ይህ በአድራጊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ “በጣም ተሠቃየሁ” ወይም “ሰዎች በጣም አሠቃዩኝ”

ግራ በመጋባት ውስጥ ተናገርሁ

“በፍጥነት እንዲህ አልሁ” ወይም “ሳላስብበት ተናገርሁ”

ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ነው

“ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ነው” ወይም “ሰዎች ሁሉ ሐሰተኞች ናቸው”