በዕብራውያን የቅኔ አጻጻፍ ውስጥ ተመሳሳይነት የተለመደ አገላለጽ ነው፡፡
እዚህ ላይ “ድምፅ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የሚናገረውን ሰው ነው፡፡ “ልመና” እና “ምሕረት” የሚሉት ረቂቅ ስሞች “መለመን” እና “መሐሪ” ተብለው ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ “ለእኔ መሐሪ እንዲሆንልኝ ወደ እርሱ ስለምን ይሰማኛል”