am_tn/psa/115/017.md

522 B

ሙታን

“ሙታን” የሚለው ቅፅል ከስም ጋር ሊተረጎም ይችላል። “የሞቱ ሰዎች”

ወደ ሲኦል የሚወርዱ ምንም አያደርጉም

ይህ ትይዩ ሐረግ ቀደም ሲል ከነበረው ሐረግ ጋር ተመሳሳይ ትርጉም አለው፡፡ ፍቺውን ግልፅ ለማድረግ ግሱ ከቀደመው ሐረግ ጋር ሊተያይ ይችላል፡፡ “ወደ ሲኦል የሚወርዱ እግዚአብሔርን ማመስገን አይችሉም”