am_tn/psa/115/015.md

493 B

ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ተባረኩ

ይህ በአድራጊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ “ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ”

ምድርን ለሰው ልጆች ሰጣት

ይህ ማለት ምድር የእግዚአብሔር አይደለችም ማለት አይደለም፣ ነገር ግን ምድርን ለሰው ልጆች የሰጣት መኖሪያቸው ትሆን ዘንድ ነው፡፡