am_tn/psa/115/009.md

807 B

እስራኤል ሆይ፣ በእግዚአብሔር ታመን

“እስራኤል” የሚለው ቃል የእስራኤልን ህዝብ ይወክላል፡፡ “የእስራኤል ሕዝቦች፣ በእግዚአብሔር ታመኑ”

የእናንተ እርዳታ እና ጋሻ

ጸሐፊው ስለ እግዚአብሔር የሚናገረው እርሱ ለእስራኤል እንደ ጋሻ ሆኖ ሕዝቡን ከጉዳት እንደሚጠብቃቸው ነው፡፡ “የሚረዳችሁና የሚጠብቃችህ”

የአሮን ቤት

እዚህ ላይ “ቤት” የሚለው ቃል ቤተሰብን ወይም ዘሮችን ይወክላል፡፡ ይህ ሐረግ የአሮን ዘሮች የነበሩትን ካህናትን ያመለክታል፡፡ “የአሮን ዘሮች” ወይም “ካህናት”