am_tn/psa/115/007.md

662 B

እነዚያ ጣኦታት እጅ አላቸው

ጣኦታት እውነተኛ እጆች፣ እግሮች ወይም አፎች የላቸውም፡፡ ይልቁንም ሰዎች የእጆች፣ የእግሮች እና የአፎች አምሳያ ይሠሩላቸዋል፡፡ ጸሐፊው አጽንኦት የሚሰጠው እነዚህ ጣኦታት በእውነት ሕያዋን አለመሆናቸውን ነው፡፡ ይህንን ስውር መረጃ ግልፅ ማድረግ ትችላለህ፡፡ “ሰዎች ለእነዚያ ጣኦታት እጆችን ሰጥተዋቸዋል”

ነገር ግን አይሰማቸውም

“እነዚያ እጆች ግን አይሰማቸውም”