am_tn/psa/115/005.md

608 B

እነዚያ ጣኦታት አፍ አላቸው

ጣኦታት እውነተኛ አፍ፣ ዐይን፣ ጆሮ ወይም አፍንጫ የላቸውም፡፡ ይልቁንም ሰዎች የአፍ፣ የአይኖች፣ የጆሮዎች እና የአፍንጫዎች አምሳያ አድረገው ይሠሩላቸዋል፡፡ ጸሐፊው አጽንኦት የሚሰጠው እነዚህ ጣኦታት በእውነት ሕያዋን አለመሆናቸውን ነው፡፡ የተሰጠውን መግለጫ ግልፅ ማድረግ ትችላለህ፡፡ “ሰዎች ለእነዚያ ጣኦታት አፎችን ሰጥተዋቸዋል”