am_tn/psa/114/005.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ከ5-6 ቁጥሮች አራት የአጻጻፍ ጥያቄዎችን ይይዛሉ፡፡ ለእያንዳንዱ ጥያቄ የሚጠበቀው መልስ “ከጌታ መገኘት የተነሣ” በቁጥር 7 ላይ ይገኛል።

እንደ ኮርማዎች ዘለሉ . . . እንደ ጠቦቶች ዘለሉ

ጸሐፊው ስለ ተራሮች እና ስለ ኮረብቶች ሕይወት እንዳላቸው አድርጎ ይናገራል፡፡ ምናልባትም የሚናገረው ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ሆኖ የገለጸው ተራሮችና ኮረብቶች በእግዚአብሔር ፊት ፈርተው እንደ ኮርማዎችና ጠቦቶች እንደ ዘለሉ አድርጎ ነው፡፡ በመዝሙር 114፡3-4 ላይ ተመሳሳይ ሐረጎችን እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት፡፡ “እንደ ኮርማዎች ዝላይ መንቀጥቀጥ . . . እንደ ጠቦቶች ዝላይ መንቀጥቀጥ”

ምድር በጌታ ፊት፣ በያዕቆብ አምላክ ፊት ተንቀጠቀጠች

x