am_tn/psa/110/007.md

997 B

መንገድ ዳር ካለች ፈሳሽ ውሃ ይጠጣል

ንጉሡ ለጥቂት ጊዜ ውሃ ለመጠጣት በመንገድ ላይ ይቆማል ከዚያም ጠላቶቹን ማሳደዱን ይቀጥላል፡፡ “ጠላቶቹን በማሳደድ ላይ እያለ ለጥቂት ጊዜ ከፈሳሽ ውሃ በፍጥነት ለመጠጣት ይቆማል”

ከፈሳሽ ውሃ

ይህ ማለት እርሱ ከመንገድ ዳር ፈሳሽ ውሃ ይጠጣል ማለት ነው፡፡ የመንገድ ዳር ፈሳሽ አነስተኛ ወንዝ ነው፡፡ “ከወንዙ ውሃ ይጠጣል”

እና ከዚያ

“እና እንደዚያ” ወይም “ስለዚህ”

እርሱ ራሱን ቀና ያደርጋል

ተቀባይነት ያላቸው ትርጉሞች 1) ንጉሡ የራሱን ጭንቅላት ቀና ያደርጋል ወይም 2) እግዚአብሔር የንጉሡን ራስ ከፍ ያደርጋል፡፡

ከድል በኋላ ራሱን ወደ ላይ ቀና ያደርጋል

x