am_tn/psa/107/036.md

979 B

የተራቡትን በእዚያ ያሰፍራቸዋል

“እዚያ” የሚለው ቃል እግዚአብሔር ምንጮችን እና ሐይቆችን ያደረገበትን ስፍራ ያመለክታል፡፡ ደግሞም “የተራቡት” የሚለው ሐረግ የሚያመለክተው የተራቡትብን ሰዎች ነው፡፡ “እግዚአብሔር የተራቡትን ሰዎች እዚያ እንዲኖሩ ያደርጋቸዋል”

የወይን እርሻዎችን ለመትከል

“የወይን እርሻዎችን በዚያ ለመትከል”

በዚያ የተትረፈረፈ ምርት ለመሰብሰብ

“በዚያ ብዙ እህል ማምረት ይችላሉ”

ስለዚህ እጅግ ብዙ ናቸው

“ሕዝባቸውም እጅግ ብዙ ነው”

ከብቶቻቸው በቁጥር እንዲቀንሱ አያደርግም

ይህ በአዎንታዊ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡ “ከብቶቻቸውን እጅግ ያበዛላቸዋል”