እግዚአብሔር አደረገ
“በዚያ የሚኖሩት ሰዎች ክፉዎች ስለ ናቸው”
እነዚህ ሁለቱ ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ሲሆን አጽንኦት የሚሰጡት እግዚአብሔር በምድረ በዳ ውሃ እንዲገኝ ማድረግ እንደሚችል ነው፡፡ “በረሃ በነበረው ምድር ላይ ምንጮችና ሐይቆችን ያደርጋል”