am_tn/psa/107/028.md

846 B

በመከራቸውም ወደ እግዚአብሔር ጮኹ

ይህ ማለት እግዚአብሔር እንዲረዳቸው ወደ እርሱ ጸለዩ ማለት ነው፡፡ ይህንን በመዝሙር 107፡6 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት፡፡ “በመከራቸው እንዲረዳቸው ወደ እግዚአብሔር ጸለዩ”

ከዚያም እነርሱ

“እነርሱ” የሚለው ቃል መርከበኞቹን ያመለክታል፡፡

ማዕበሉን ጸጥ አደረገው

“ነፋሱን እንዲቆም አደረገው”

ማዕበሉ ጸጥ አለ

ይህ በአድራጊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ “ማዕበሎቹን ጸጥ አደረጋቸው”

አመጣቸው

“መራቸው”

የሚፈልጉት ወደብ

“መሄድ ወደሚፈልጉበት ወደብ”