am_tn/psa/107/004.md

594 B

ተቅበዘበዙ

“አንዳንድ ሰዎች ተቅበዝብዘዋል”

በምድረ በዳ መንገድ ላይ

“በምድረ በዳ በነበረው መንገድ ላይ”

በኖሩበት

“መኖር በቻሉበት”

በመከራቸው ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ

ይህ የሚያመለክተው እግዚአብሔር እንዲረዳቸው ወደ እርሱ መጸለያቸውን ነው፡፡ “በመከራቸው እንዲረዳቸው ወደ እግዚአብሔር ጸለዩ”

ጭንቀታቸው

“ችግራቸው” ወይም “ሥቃያቸው”