am_tn/psa/106/047.md

916 B

አጠቃላይ መረጃ

እዚህ ላይ 106:48 ከዚህ መዝሙር መጨረሻ የሚበልጥ ነው። ከመዝሙር 90 እስከ መዝሙር 106 መጨረሻ ላሉት 4 መጽሐፍት በሙሉ የመዝጊያ መግለጫ ነው።

የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

ይህ በአድራጊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ “ሕዝቡ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያመስግኑ”

ለቅዱሱ ስምህ

እዚህ ላይ እግዚአብሔር “በቅዱስ ስሙ” ተጠቅሷል፡፡ “ለአንተ”

ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ

ይህ የሚያመለክተው ሁለት ጽንፎችን ሲሆን ትርጉሙም ለዘለዓለም ማለት ነው። ይህንን በመዝሙር 41:13 እንዴት እንደ ተረጎምኸው ተመልከት፡፡ “ለዘለዓለም”