am_tn/psa/106/044.md

885 B

የሆነ ሆኖ፣ እርሱ

“ምንም እንኳን አሁን የተናገርኩት እውነት ቢሆንም፣ እርሱ” ይህንን በመዝሙር 106፡8 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት፡፡

ጭንቀታቸው

“ስቃያቸው” ወይም “መከራቸው”

አሰበ

“አሰበ” የሚለው ቃል አንድን ነገር አስታወሰ ማለት ነው፡፡ “አስታወሰ”

እርሱ . . . ከጽኑ ፍቅሩ የተነሣ ተጸጸተ

“እርሱ . . . እስከ አሁን አጥብቆ ስለሚወዳቸው እንዲቀጣቸው አልወሰነም”

ያሸነፏቸው

“የማረኳቸው” ይህ የሚያመለክተው ምርኮኛ አድርገው የወሰዷቸውን የእስራኤላውያንን ጠላቶች ነው፡፡

ምሕረት አደረገላቸው

“ራራላቸው”