ይህ በአድራጊ ቅርፅ ሊገለጽ ይችላል፡፡ “ጠላቶቻቸው ለባለሥልጣኖቻቸው እንዲገዙ አደረጓቸው”
እዚህ ላይ “ሕግን አመጡ” የሚለው ሐረግ በራሳቸው ላይ ጥፋትን አመጡ ማለት ነው፡፡ እንዲሁም፣ ይህ በአድራጊ ቅርፅ ሊገለጽ ይችላል። “ኃጢአታቸው አጠፋቸው”