am_tn/psa/106/032.md

758 B

መሪባ

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡

ከእነርሱ የተነሣ ተሰቃየ

ሙሴ ከሕዝቡ ኃጢአት የተነሣ ተሰቃየ፡፡ እዚህ ላይ “እነርሱ” የሚለው ቃል ሕዝቡን የሚያመለክት ተውላጠ ስም ሲሆን ኃጢአታቸውንም ያመለክታል፡፡ “በድርጊታቸውም ምክንያት ተሰቃየ”

ከአሕዛብ ጋር ተቀላቀሉ

እዚህ ላይ ዳዊት የሚናገረው ሕዝቡ የአሕዛብን ሴቶች በማግባት ስለ “መቀላቀላቸው” ነው። “ነገር ግን ከአሕዛብ ጋር በጋብቻ ተደባለቁ”

ያም ለእነርሱ ወጥመድ ሆነባቸው

ጣዖቶቹ ወጥመድ ሆኑባቸው።