ይህ በአድራጊ ቅርፅ ሊገለጽ ይችላል፡፡ “ለሙታን ያቀረቡት መሥዋዕት”
“ሙታን” የተባሉት እስራኤላውያን ያመልኳቸው የነበሩት ጣዖታትና ባዕድ አማልክት ናቸው፡፡ “ለሞቱ አማልክት” ወይም “ሕይወት ለሌላቸው አማልክት”
“መቅሰፍቱ ተሰራጨ”
“አስቆጡት”