am_tn/psa/106/026.md

729 B

የእርሱን እጅ ዘረጋ

“የእርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡ መሐላ በሚማልበት ጊዜ እጅን ማንሣት ደግሞ የተለመደ ነገር ነበር፡፡

ዘሮቻቸውን . . . በባዕድ ምድር በተናቸው

እነዚህ ሁለት ሐረጎች በመሠረቱ አንድ ዓይነት ትርጉም አላቸው ነገር ግን ትኩረት ለመስጠት በአንድነት ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ “እናም ዘሮቻቸው በባዕድ ምድር እንዲኖሩ አደረጋቸው”

በተነ

ይህ ማለት መበታተን ወይም አንድን ነገር ማሰራጨት ማለት ነው፡፡