am_tn/psa/106/022.md

660 B

የካም ምድር

ይህ የሚያመለክተው የካም ዝርያዎች የኖሩበትን ምድር ነው፡፡ “የካም ዝርያዎች የኖሩበት ምድር”

ታላላቅ ድርጊቶች

“አስደናቂ ነገሮች”

በቁጣው መቅሰፍት እንዳያጠፋቸው በመካከል ገብቶ በፊቱ ቆመ

እዚህ ላይ ዳዊት የሚናገረው ሙሴ እግዚአብሔር እስራኤላውያንን እንዳያጠፋቸው በመካከል ገብቶ ስለ መቆሙ ነው። “እግዚአብሔር እንዳያጠፋቸው በእስራኤላውያንና በእግዚአብሔር መካከል ቆመ”