am_tn/psa/106/019.md

823 B

በኮሬብ የጥጃ ምስል ሠሩ ቀልጦ ለተሠራ ምስልም ሰገዱ

የጥጃው ምስል ከብረት ቀልጦ የተሠራ እንደ ነበር ይህ መረጃ ሊመዘገብ ይችላል። “በኮሬብ ቀልጦ የተሠራ የጥጃ ምስል አደረጉ ሰገዱለትም”

የእግዚአብሔርን ክብር በጥጃ አምሳያ ለወጡ

ይህ ማለት እግዚአብሔርን ከማምለክ ይልቅ የጥጃውን ምስል አመለኩ፡፡ “የእግዚአብሔርን ክብር ከማምለክ ይልቅ የጥጃውን ምስል አመለኩ”

የእግዚአብሔር ክብር

እዚህ ላይ እግዚአብሔር የተገለጠው በክብሩ ነው፡፡ “የተከበረው አምላካቸው” ወይም “የተከበረው አምላክ”