am_tn/psa/106/013.md

1.0 KiB

ምክሩን አልታገሱም

እግዚአብሔር እንዲሄዱበት የሚፈልገውን ከመጠበቅ ይቅል እርሱን ሳይጠብቁ ነገሮችን ሁሉ አደረጉ፡፡ “የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መጀመሪያ ሳይጠብቁ ነገሮችን አደረጉ”

የማይረኩ ምኞቶች

“እርካታ ሊሰጡ የማይችሉ ምኞቶች”

እግዚአብሔርን ተፈታተኑ

“በእግዚአብሔር ላይ አመጹ”

ነገር ግን እርሱ እጅግ አስከፊ በሽታ ላከ

እዚህ ላይ ዳዊት እግዚአብሔር ሰዎቹ ይጎዱ ዘንድ ልክ አንድ ሰው ሌላን ሰው ወይም መልእክተኛን እንደሚልክ በሽታን እንደ ላከባቸው ይናገራል፡፡ “ነገር ግን እርሱ በአስከፊ በሽታ እንዲሠቃዩ አደረጋቸው።

አስከፊ በሽታ

ሰዎች ቀስ በቀስ እንዲዳከሙ እና የተወሰኑት እንዲሞቱ የሚያደርግ በሽታ ነው