am_tn/psa/106/008.md

770 B

የሆነ ሆኖ፣ እርሱ

“ምንም እንኳን አሁን የተናገርኩት እውነት ቢሆንም፣ እርሱ”

ስለ ስሙ

እዚህ ላይ “ስለ ስሙ” የሚይለው የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡ “ስለ ራሱ መልካም ስም ሲል”

በጥልቅ በምድረ በዳ ውስጥ

እዚህ ላይ ዳዊት እግዚአብሔር እስራኤላውያንን በመቃ ባህር ውስጥ በደረቅ ምድረ በዳ እንደ መራቸው ይናገራል። “ጥልቁ” የሚያመለክተው የባህሩን ታችኛው ክፍል ሲሆን እግዚአብሔር ውሃውን በከፈለ ጊዜ የታየው ነው፡፡ “በመቃ ባህር ውስጥ በደረቅ ምድር”