እዚህ ላይ ይህንን ግልጽ ማድረግ ጠቃሚ ነው። ድርጭቶች ማለት ትናንሽ ወፎች ሲሆኑ እግዚአብሔር ይበሉ ዘንድ የላከላቸው ናቸው። “እግዚአብሔር ትናንሽ ወፎችን ይበሉ ዘንድ ላከላቸው”
እግዚአብሔር መናን፣ የምግብ ዓይነት፣ ከሰማይ እንዲወርድ አድረገ፡፡ “ከሰማይ የወረደ ምግብ”
“ውሃዎች ፈሰሱ”
ይህ ማለት አስታወሰ ማለት ነው። “አስተዋሰ”