መዝሙረኛው በግብፅ ላይ የነበረውን የእግዚአብሔርን ፍርድ መግለጹን ቀጥሏል፡፡
የዝንብ መንጋ
ትናንሽ የሚበሩ ነፍሳት
እንደ ዝናብ ከሰማይ የሚወርድ በረዶ
እግዚአብሔር በረዶን፣ ዝናብን እና መብረቅን አድርጎ ወይኑንና ዛፎችን አወደማቸው፡፡ “አጠፋው እና ሰበረውም”