am_tn/psa/105/020.md

667 B

ንጉሡም ይፈቱት ዘንድ ባሪያዎችን ላከ፤ የሕዝቡም ገዢ ከእስር ነፃ አደረገው

እነዚህ ሁለቱ ሐረጎች በመሠረቱ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፤ ስለሆነም ንጉሡ ዮሴፍን ነፃ እንዳደረገው አጽንኦት ለመስጠት በአንድ ላይ ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡

ከዚያም እስራኤል ወደ ግብፅ መጣ

እዚህ ላይ “እስራኤል” የተባለው ያዕቆብን ያመለክታል፡፡ ያዕቆብ ቤተሰቡን ከእርሱ ጋር ይዞ መጣ፡፡ “እስራኤልና ቤተሰቡም ወደ ግብፅ መጡ”