am_tn/psa/105/018.md

545 B

የእግር ብረት

የእስረኛ እግሮች የሚታሰሩበት የብረት ሰንሰለት

እግሮቹ በእግር ብረት ታሰሩ፣ አንገቱም በብረት ታሰረ

እነዚህ መግለጫዎች እንደ ድርጊት ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ “ግብፃውያን እግሮቹን በእግር ብረት አሰሯቸው፤ በአንገቱም ላይ የብረት ሰንሰለት አደረጉ።

የእግዚአብሔር ቃል ፈተነው

“የእግዚአብሔር መልእክት ፈተነው”