am_tn/psa/105/014.md

564 B

አገናኝ መግለጫ

መዝሙረኛው ስለ እስራኤል ይጽፋል፡፡

ስለ እነርሱ ሲል

“ለእነርሱ መልካም እንዲሆን።” ይህም እስራኤልን የሚያመለክት ነው፡፡

የቀባኋቸውን አትንኩ

እዚህ ላይ “አትንኩ” ማለት አትጉዷቸው ማለት ሲሆን፣ እግዚአብሔር ሕዝቡን እንዳይነኩ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት የተጠቀመበት የተጋነነ ቃል ነው። “የቀባኋቸውን ሰዎች አትጉዱ”