am_tn/psa/105/009.md

747 B

አሰበ

“አሰበ” ማለት አንድን ነገር አስታወሰ ማለት ነው፡፡ “ያስታውሳል”

ከአብርሃም ጋር ያደረገውን ቃል ኪዳን … ለይስሐቅም የማለውን

እነዚህ ሁለቱ ሐረጎች “ቃል ኪዳኑ” እና “መሐላው” የሚያመለክቱት እግዚአብሔር ለሕዝቡ የገባውን ተመሳሳይ ቃል ኪዳኑን ነው፡፡

ለይስሐቅ የማለውን

"ያደረገው" የሚለው ቃል በቀደመው ሐረግ ውስጥ ግንዛቤ ተወስዶበታል፡፡ እዚህ ላይም ሊደገም ይችላል፡፡ “ለይስሐቅ ያደረገው መሐላ” ወይም “ለይስሐቅ የሰጠው መሐላ”