እነዚህ ሁለቱ ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ ስለሆነም አጽንኦት ለመስጠት አንድ ላይ ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ “ቃሉ” የሚለው የሚያመለክተው ቃል ኪዳኑን ነው፡፡ “ለባሪያው የገባውን ቃል ኪዳን ለዘላለም ያስባል”
ይህ ማለት ስለ አንድ ነገር ማስታወስ እና ማሰብ ማለት ነው፡፡ “ያስታውሳል”
“1,000 ትውልዶች”