am_tn/psa/105/004.md

1013 B

እግዚአብሔርን እና ኃይሉን ፈልጉ

“የእግዚአብሔርን ኃይል ፈልጉ” ማለት እንዲያጸናችሁ ጠይቁ ማለት ነው፡፡ “እግዚአብሔርን ፈልጉ፤ ኃይሉንም እንዲሰጣችሁ ጠይቁ”

አስታሱ

አስታውሱ እና አስቡ

ተአምራቱንና

“አስቡ” የሚለው ቃል ቀድሞ ከነበረው ሐረግ ጋር በማያያዝ የምንረዳው ነው፡፡ “ተአምራቱን አስቡ እና”

ከአፉ የወጣውን ፍርድ

እዚህ ላይ “አፍ” የሚያመለክተው እግዚአብሔር የተናገረውን ነው፡፡ “የተናገረውን ፍርድ”

እናንተ የአብርሃም ዘሮች ... እናንተ የያዕቆብ ልጆች

ጸሐፊው ለእስራኤላውያን እነዚህን ስሞች በመጥራት ይናገራል፡፡

የእርሱ አገልጋይ አብርሃም

“የእግዚአብሔር አገልጋይ አብርሃም”