am_tn/psa/104/035.md

308 B

ይወገዱ

ይጥፉ

ክፉዎች ከእንግዲህ አይገኙ

"ክፉዎች" የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው ክፉ ሰዎችን ነው፡፡ "ክፉ ሰዎች ይጥፉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)