am_tn/psa/104/019.md

878 B

ወቅቶች

ይህ ቃል የሚያመለክተው በአመት ውስጥ ስለሚለዋወጡት የተለያዩ የአየር ንብረት ነው፡፡ አንዳንድ ቦታዎች ዝናባማ ወቅት እና ደረቅ ወቅት ሲኖራቸው፣ ሌሎች ፀደይ፣ በጋ፣ በልግ እንዲዚሁም ክረምት አላቸው፡፡

ፀሐይ ወቅቷን ታውቃለች

እዚህ ስፍራ ዳዊት ፀሐይን የሚገልጻት የቀኑን ሰዓት እንደምታውቅ አድርጎ ነው፡፡ "እርሱ በሰዓቱ ፀሐይ እንድትጠልቅ ያደርጋል" (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

አንተ ታደርጋለህ

"ያህዌ ሆይ፣ አንተ ይህን ታደርጋለህ፡፡" እዚህ ስፍራ ጸሐፊው ስለ ያህዌ ከመናገር ለያህዌ ወደ መናገር ዘወር ይላል፡፡