am_tn/psa/104/016.md

1.0 KiB

የያህዌ ዛፎች ብዙ ውሃ ያገኛሉ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ያህዌ ለእርሱ ዛፎች ብዙ ውሃ ይሰጣል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

በዚያ ወፎች ጎጇቸውን ይሰራሉ

እነርሱ ጎጇቸውን በጥድ ላይ ይሰራሉ፡፡ ይህ ይበልጥ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ "ወፎች ጎጆዎቻቸውን በጥድ ላይ ይሰራሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ሽመላ

ይህ የወፍ ዐይነት ነው፡፡ "ወፍ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

ሽኮኮ

ሽኮኮ የአይጥ መልክ ያለው ትንሽ እንስሳ ነው፡፡ "በቋጥኝ የሚሸሸግ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡