am_tn/psa/103/020.md

867 B

ፈቃዱን ይፈጽማል

ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ "ፈቃዱን ያደርጋል" ማለት ነው፡፡ "ፈቃዱን ያደርጋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እርሱ በሚገዛባቸው ስፍራዎች ሁሉ

"እርሱ በሚገዛባቸው ስፍራዎች ሁሉ አመስግኑት"

በሙሉ ህይወቴ

የዚህ ሀረግ ትርጉም ያህዌን በሙሉ ልቡ ያወድሰዋል ደግሞም ለእርሱ ላለው መሰጠት ትኩረት ይሰጣል ማለት ነው፡፡ "በሙሉ ማንነቴ" ወይም "በሙሉ ነፍሴ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)