am_tn/psa/101/001.md

676 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ በዕብራውያን ስነግጥም ውስጥ የተለመደ ነው፡፡ (ስነ ግጥም እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)

የቃል ኪዳን ታማኝነትን እና ፍትህን እዘምራለሁ

"ታማኝነት" እና "ፍትህ" የሚሉት ረቂቅ ስሞች በቅጽል መልክ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ "አንተ ለቃል ኪዳንህ ታማኝ እንደሆንክ እና ፍትሃዊ እንደሆንክ እዘምራለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)