am_tn/psa/100/003.md

431 B

የመሰማሪያው በጎች

የእግዚአብሔር ህዝብ እንደ እርሱ በጎች ነው፡፡ "እግዚአብሔር አቅርቦት የሚያደርግለት እና የሚጠብቀው ህዝብ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

መሰማሪያ

እንስሳት የሚግጡበት/የሚሰማሩበት ሳራማ አካባቢ