am_tn/psa/099/004.md

1.3 KiB

እርሱ ፍትህን ይወዳል

"ፍትህ" የሚለው ረቂቅ ስም ትክክለኛ ለሆኑ ህጎች ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ "አንተ የመሰረትካቸው ህጎች ትክክለኞች ናቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች እና ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)

በእግሩ መቀመጫ ስር አምልኩት

"የእግር መቀመጫ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው፤ ብዙውን ጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊዎች የያህዌ በላይ በሰማይ በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ፣ ያህዌ እግሩን የሚያሳርፍበት አድርገው የሚገልጹትን የቃል ኪዳኑን ታቦት ይሆናል፡፡ ሰዎች ያህዌን ሊያመልኩ እንደሚገባ ትርጉሙ ግልጽ ሊያደርግ ይችላል፡፡ "በእግሩ ማስቀመጫ ስር ሆናችሁ ያህዌን አምልኩት" ወይም "ያህዌን በመቅደሱ በዙፋኑ ፊት አምልኩት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)