በደስታ የተሞላ ወይም ደስ የሚያሰኝ የሙዚቃ ድምጽ
እንደ ሙዚቃ መሳሪያ የሚያገለግል የእንስሳ ቀንድ
"ከፍ ያለ ድምጽ ማሰማት/እልል ማለት፡፡" በመዝሙር 47፡1 ላይ "ጩኸት" የሚለው ድምጽ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡