am_tn/psa/098/003.md

1.3 KiB

አሰበ

"አስታወሰ፡፡" በመዝሙር 20፡3 ላይ "አሰበ" የሚለው እንዴት እንደ ተተረጎመ ይልከቱ፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የምድር ዳርቻ ሁሉ…መላው ምድር

እነዚህ ለምድር ሰዎች ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ናቸው፡፡ "ከመላው ምድር የሆኑ ሰዎች…በምድር ያሉ ሰዎች ሁሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

የአምላካችንን ድል ማድረግ ይመለከታሉ

"ድል" የሚለው ረቂቅ ስም "አሸነፈ" የሚለውን ግስ በመጠቀም ሊተረጎም ይችላል፡፡ "አምላካችን ጠላቶቹን ሲያሸንፍ ይመለከታሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

በዝማሬ ይሞላሉ/እልል ይላሉ

"በድንገት በደስታ መዘመር ይጀምራሉ"

በደስታ ትዘምራላችሁ

"ከደስታ የተነሳ ትዘምራላችሁ"

በውዳሴ መዘመር

"ለእግዚአብሔር በውዳሴ መዘመር"