am_tn/psa/097/012.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ይህ ሀረግ ለትዕዛዙ ምክንያት የሆነውን ትዕዛዝ ይዟል፡፡ የእናንተ ቋንቋ ትዕዛዙን የሚከተል ምክንያት የሚፈልግ ከሆነ፡ "ያህዌ ለእናንተ ካደረገው ነገር የተነሳ፣ እናንተ ጻድቃን ሆይ፣ ቅድስናውን ስታስታውሱ ደስ ይበላችሁ ምስጋናም አቅርቡ"

በያህዌ ደስ ይበላችሁ

የዚህ ፈሊጥ ትርጉም ያህዌ ካደረገው ነገር የተነሳ ደስ መሰኘት ማለት ነው፡፡ "ያህዌ ካደረገው ነገር የተነሳ ደስ ይበላችሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ቅድስናውን ስታስታውሱ

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "እርሱ ምን ያህል ቅዱስ እንደሆነ በምታስታውሱበት ጊዜ" ወይም 2) "ለቅዱሱ ስሙ፣" ይህም "ለእርሱ" ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)