am_tn/psa/095/008.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

እዚህ ላይ ጸሐፊው ያህዌ የተናገራቸውን ቃላት ይጽፋል

ልባችሁን አደነደናችሁ

"ግትር ሆናችሁ"

መሪባ፣…ማሳህ

እነዚህ እስራኤላውያን በማመጻቸው ምክንያት ሙሴ የሰየማቸው በበረሃ የሚገኙ ስፍራዎች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)

እኔን ፈተኑኝ…ተፈታተኑኝ

እነዚህ ሁለት ሀረጎች ያህዌ እነረሱን ከመቅጣቱ አስቀድሞ ህዝቡ ምን ያህል ክፉ ነገር በያህዌ ፊት ሊያደርጉ እንደሚችሉ የሚገልጹ ዘይቤዎች ናቸው፡፡ በመሰረቱ ሀረጎቹ ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ሲሆኑ በአንድ ላይ ሊቀናጁ ይችላሉ፡፡ "እኔን ፈተኑኝ" ወይም "እኔ ቅጣት ሳላደርስባቸው ክፉ ነገሮችን ማድረግ ይችሉ እንደሆነ ማየት ፈለጉ…እነርሱን መታገሴ ይቀጥል እንደሆነ ለማየት ተፈታተኑ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ጥንድ ትርጉም የሚሉትን ይመልከቱ)

የእኔ ስራዎች

"እኔ ያደረግኳቸው አስደናቂ ነገሮች