am_tn/psa/093/005.md

912 B

የተከበረ

በጣም የተረጋጋ

በጣም የታመኑ ናቸው

"ተለዋዋጭ ያልሆነ" ወይም "በፍጹም የማይለወጥ"

ቅድስና ቤትህን ያስጌጠዋል

ዘማሪው ስለ ያህዌ ቤት ውብ ልብስ እንደለበሰች ወይም እንዳጌጠች ሴት ሲገልጸው የያህዌን ቅድስና እንዳማረ ልብስ ወይም ጌጥ አድርጎ ያናገራል፡፡ "አንተ ቅዱስ ነህና ቤትህ የተዋበ ነው" ወይም "አንዲትን ሴት ውብ ልብሶችና ጌጥ ይበልጥ ውብ እንደሚያደርጓት ቅድስናህ ቤትህን አስውቦታል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ቤትህ/የአንተ ቤት

በእየሩሳሌም የሚገኘው ቤተመቅደስ

ይዋባል

ውብ ይደረጋል