am_tn/psa/092/008.md

678 B

ያህዌ ሆይ፣ በእርግጥ ጠላቶችህን ተመልከት

ብዙ ቅጂዎች እነዚህን ቃላት አያካትቱም

እነርሱ ይጠፋሉ

"እነርሱ ይሞታሉ" ወይም "አንተ ትገድላቸዋለህ"

ክፉ የሚያደርጉ ሁሉ ይበተናሉ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "አንተ ክፉ የሚያደርጉትን ሁሉ ትበትናቸዋለህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ይበተናሉ

ብዙ ቅጂዎች "ተበትነዋል" ይላሉ

ይበተኑ

"ይወሰዱ"