am_tn/psa/092/004.md

1.8 KiB

አስደሳች

ደስታ

በስራዎችህ

"የአንተ ስራዎች" የሚለው ረቂቅ ስማዊ ሀረግ "አንተ የሰራኸወ" በሚለው ተዛማጅ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "አንተ በሰራኸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

የእጆችህ ስራዎች

"የእጆችህ ስራዎች" የሚለው ረቂቅ ስማዊ ሀረግ "የአንተ እጆች የሰሩት" በሚለው ተዛማጅ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "እጆች" የሚለው ቃል ለጠቅላላው ማንነት ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ "አንተ የሰራኸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)

የአንተ ስራዎች

"የአንተ ስራዎች" የሚለው ረቂቅ ስማዊ ሀረግ በተዛማጅ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "አንተ የሰራኸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ሀሳቦችህ በጣም ጥልቅ ናቸው

"አንተ እስከ ምታደርገው ድረስ ለማድረግ ያቀድከውን መረዳት አንችልም"

የአንተ ሀሳቦች

"የአንተ ሀሳቦች" የሚለው ረቂቅ ስማዊ ሀረግ በተዛማጅ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "አንተ የምታስበው" ወይም "አንተ የምታቅደው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)