am_tn/psa/091/010.md

1.3 KiB

የትኛውም ክፉ ነገር አያገኝህም

ጸሐፊው መጥፎ ወይም ክፉ ነገርን የሚለማመድን ሰው የሚገልጸው ክፉ ሰው እንደሆነና በሌላ ሰው ላይ መጥፎ ነገር እንደሚያደርስ አድርጎ ነው፡፡ "አንዳችም ክፉ በአንተ ላይ አይደርስም" (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ሰውኛ የሚሉትን ይመልከቱ)

አንዳች መቅሰፍት ወደ ቤትህ አይቀርብም

ዘማሪው ሌላውን ሰው የሚበክሉ ራሳቸውን የሚያደርሱትን ጉዳት ራሱን አድርጎ ያቀርባቸዋል፡፡ "ማንም ቤተሰብህን ሊጎዳ አይችልም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ እና ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)

እርሱ ያዛል

"ያህዌ ያዛል"

በመንገድህ ሁሉ

ዘማሪው አንድ ሰው ህይወቱን የሚኖርበትን መንገድ ሰውየው እንደሚራመድበት ጎዳና አድረጎ ይገልጻል፡፡ "በምታደርገው ነገር ሁሉ" ወይም "በሁሉም ጊዜያት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)