am_tn/psa/089/033.md

830 B

ጽኑ ፍቅሬን ከእርሱ አላርቅም ወይም የቃል ኪዳኔን ታማኝነቴን አላርቅም

ይህ በአዎንታዊ መልክ ሊገለጽ ይችላል፡፡ "እኔ ዳዊትን ለዘለዓለም እወደዋለሁ፣ ደግሞም ለእርሱ ቃል የገባሁትን እፈጽማለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ምጸት የሚለውን ይመልከቱ)

የከንፈሬ ቃሎች

እዚህ ስፍራ "ከንፈሮች/ከናፍርት" የሚለው የሚወክለው በጠቅላላው አፍን እና ንግግር ነው፡፡ "እኔ የተናገርኩት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)