am_tn/psa/089/030.md

1.1 KiB

የእርሱ ልጆች

"የዳዊት ልጆች"

አመጻቸውን በበትር እቀጣለሁ

እግዚአብሔር የዳዊትን ልጆች መቅጣቱ የተገለጸው እግዚአብሔር በቀጥታ እነርሱን በበትር እንደሚመታ ተደርጎ ነው፡፡ "አመጽ" የሚለው ረቂቅ ስም በግስ መልክ ሊገለጽ ይችላል፡፡ "በእኔ ላይ በማመጻቸው እቀጣቸዋለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ረቂቅ ስሞች የሚሉትን ይመልከቱ)

በደላቸውን በጅራፍ

እግዚአብሔር የዳዊትን ትውልዶች መቅጣቱ የተገለጸው እግዚአብሔር እነርሱን በቀጥታ እንደሚመታ ተደርጎ ነው፡፡ ይህ በሙሉ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "እኔን በድለዋልና እቀጣቸዋለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና የተዘለለ/የተተወ በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው)