am_tn/psa/089/005.md

1.9 KiB

ሰማያት ያወድሳሉ

እዚህ ስፍራ "ሰማየት" የሚወክሉት በሰማይ ያሉትን ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ያህዌ ሆይ፣ አስደናቂ ስራዎችህን አወድሳለሁ

"ያህዌ ሆይ፣ ከሰራሃቸው አስደናቂ ስራዎች የተነሳ አወድስሃሁ"

ታማኝነትህ በቅዱሳን ጉባኤ ይወደሳል

"ታማኝነት" የሚለው ረቂቅ ስም "አንተ ሁሌጊዜም ለማድረግ ቃል የገባኸውን ታደርጋለህ፡፡" ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገርም ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የቅዱሳኑ ጉባኤ አንተን ያወዱስሃል ምክንያቱም አንተ ሁልጊዜም ለማድረግ ቃል የገባኸውን ታደርጋለህ" (አድራጊ ወይም ተደራጊ ሚለውን ይመልከቱ)

የቅዱሳኑ ጉባኤ

ይህ በሰማይ ያሉትን መላዕክት ያመለክታል፡፡

በሰማይ ማን ከያህዌ ጋር ሊነጻጸር ይችላል? ከአማልክት ልጆች ያህዌን ይመስላል?

ሁለቱም ጥያቄዎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ ጸሐፊው ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው በሰማይ እንደ ያህዌ ያለ ማንም እንደሌለ ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ እና ቃለምልልሳዊ ጥያቄ የሚሉትን ይመልከቱ)

የአማልክት

እዚህ ስፍራ "የልጆች" ማለት የ…ባህሪይ ያለው ማለት ነው፡፡ ይህ በሰማይ የሚኖሩ ሌሎች መንፈሳዊ ፍጥረታትን የማመላከቻ መንገድ ነው፡፡ "መላዕክት" ወይም "መለኮታዊ ፍጥረታት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)